{"componentChunkName":"component---src-templates-verse-by-verse-template-tsx","path":"/39/68","result":{"pageContext":{"data":"{\"languageCode\":\"am\",\"chapterNumber\":39,\"verseNumber\":68,\"verses\":[{\"translationCode\":\"am-sadiq\",\"translator\":\"Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib\",\"translationName\":\"ሳዲቅ & ሳኒ ሐቢብ\",\"text\":\"በቀንዱም ይንነፋል፡፡ በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡርና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፡፡ ከዚያም በእርሱ ሌላ (መንነፋት) ይንነፋል፡፡ ወዲያውም እነርሱ (የሚሠራባቸውን) የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ፡፡\"}],\"textArabic\":\"وَنُفِخَ فِي الصُّورِ فَصَعِقَ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَمَنْ فِي الْأَرْضِ إِلَّا مَنْ شَاءَ اللَّهُ ۖ ثُمَّ نُفِخَ فِيهِ أُخْرَىٰ فَإِذَا هُمْ قِيَامٌ يَنْظُرُونَ\"}"}},"staticQueryHashes":[]}